ኢያሱ 12:14 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም የሖርማ ንጉሥ፣ አንድ የዓራድ ንጉሥ፣ አንድ መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) የሔርማ ንጉሥ፥ የዓድራ ንጉሥ፥ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ሖርማ፥ ዐራድ፥ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) የኤርሞት ንጉሥ፥ የዓራድ ንጉሥ፥ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) የጌድር ንጉሥ፥ የሔርማ ንጉሥ፥ |
በኔጌብ ይኖር የነበረው ከነዓናዊው የዓራድ ንጉሥ እስራኤል በአታሪም መንገድ መምጣቱን በሰማ ጊዜ በእስራኤላውያን ላይ አደጋ ጥሎ ጥቂቶቹን ማረከ።
እግዚአብሔርም የእስራኤልን ልመና ሰምቶ ከነዓናውያንን በእጃቸው አሳልፎ ሰጣቸው፤ እነርሱም ሰዎቹንና ከተሞቻቸውን ፈጽመው ደመሰሱ፤ ከዚህ የተነሣም ስፍራው ሖርማ ተባለ።