ዘፍጥረት 7:5 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም ኖኅም እግዚአብሔር ያዘዘውን ሁሉ አደረገ። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ኖኅም እግዚአብሔር እንዳዘዘው ሁሉ አደረገ። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ኖኅም እግዚአብሔር ያዘዘውን ሁሉ አደረገ። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ኖኅም እግዚአብሔር አምላክ ያዘዘውን ሁሉ አደረገ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ኖኅም እግዚአብሔር እንዳዘዘው ሁሉ አደረገ። |
በዚህ መሠረት የማደሪያው ድንኳን፣ የመገናኛው ድንኳን ሥራ በሙሉ ተጠናቀቀ። እስራኤላውያን ልክ እግዚአብሔር ሙሴን እንዳዘዘው ሁሉን ነገር ሠሩ።