ዘፀአት 7:6 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ሙሴና አሮን እግዚአብሔር እንደ አዘዛቸው አደረጉ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ሙሴና አሮንም እንዲሁ አደረጉ፤ ጌታ እንዳዘዛቸው አደረጉ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ሙሴና አሮንም እግዚአብሔር ያዘዛቸውን ሁሉ ፈጸሙ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ሙሴና አሮንም እንዲህ አደረጉ፤ እግዚአብሔር እንዳዘዛቸው አደረጉ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 ሙሴና አሮንም እንዲህ አደረጉ፤ እግዚአብሔር እንዳዘዛቸው አደረጉ። Ver Capítulo |