ዘፍጥረት 23:14 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም ኤፍሮንም ለአብርሃም እንዲህ ሲል መለሰለት፤ መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ኤፍሮንም ለአብርሃም እንዲህ ሲል መለሰለት፦ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ዔፍሮንም አብርሃምን እንዲህ ሲል መለሰለት፦ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ኤፍሮንም ለአብርሃም እንዲህ ሲል መለሰለት፥ “አይሆንም፤ ጌታዬ ሆይ፥ እኔን ስማኝ፤ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ኤፍሮን፥ ለአብርሃም እንዲህ ሲል መለሰለት፦ |
“ጌታዬ ስማኝ፤ የመሬቱ ዋጋማ አራት መቶ ጥሬ ብር ነው፤ ታዲያ ይህ በእኔና በአንተ መካከል ምን ቁም ነገር አለው? ይልቅስ ሬሳህን ቅበርበት” አለው።