ዘዳግም 3:23 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም በዚያ ጊዜ እግዚአብሔርን እንዲህ ብዬ ለመንሁት፤ መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) “በዚያን ጊዜ ለጌታ እኔ እንዲህ ብዬ ለመንሁ፦ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም “በዚያን ጊዜ እንዲህ ስል አጥብቄ ጸለይኩ፤ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) “በዚያም ዘመን እኔ እግዚአብሔርን እንዲህ ብዬ ለመንሁት፦ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) በዚያም ዘመን እኔ ወደ እግዚአብሔር እንዲህ ብዬ ለመንሁ፦ |
“ጌታ እግዚአብሔር ሆይ፤ ታላቅነትህንና ብርቱ ክንድህን ለእኔ ለባሪያህ እነሆ ማሳየት ጀምረሃል፤ ለመሆኑ በሰማይም ሆነ በምድር፣ አንተ የምታደርጋቸውን ሥራዎችና ታላላቅ ድርጊቶች መፈጸም የሚችል አምላክ ማነው?