“ ‘ሥርዐቴን ጠብቁ። “ ‘የተለያዩ እንስሳትን አታዳቅል። “ ‘በዕርሻህ ላይ ሁለት ዐይነት ዘር አትዝራ። “ ‘ከሁለት ዐይነት ነገር የተሠራ ልብስ አትልበስ።
ዘዳግም 22:10 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም በሬና አህያ በአንድ ላይ ጠምደህ አትረስ። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) “በበሬና በአህያ በአንድነት አትረስ። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም “በሬንና አህያን በአንድ ቀንበር ጠምደህ አትረስ። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) በአህያህና በበሬህ በአንድነት አትረስ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) በበሬና በአህያ በአንድነት አትረስ። |
“ ‘ሥርዐቴን ጠብቁ። “ ‘የተለያዩ እንስሳትን አታዳቅል። “ ‘በዕርሻህ ላይ ሁለት ዐይነት ዘር አትዝራ። “ ‘ከሁለት ዐይነት ነገር የተሠራ ልብስ አትልበስ።