La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




1 ሳሙኤል 17:3 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ሸለቆ በመካከላቸው ሆኖ ፍልስጥኤማውያን አንዱን ኰረብታ እስራኤላውያን ደግሞ፣ ሌላውን ኰረብታ ያዙ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

በመካከላቸው ሸለቆ ሆኖ፥ ፍልስጥኤማውያን አንዱን ተራራ እስራኤላውያን ደግሞ ሌላውን ተራራ ያዙ።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

በመካከላቸው አንድ ሸለቆ ሲኖር በአንድ በኩል ባለው ኮረብታ ፍልስጥኤማውያን፥ በሌላ በኩል ባለው ኮረብታ እስራኤላውያን ተሰልፈው ነበር።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ፍል​ስ​ጥ​ኤ​ማ​ው​ያ​ንም በአ​ንድ ወገን በተ​ራራ ላይ ቆመው ነበር፥ እስ​ራ​ኤ​ልም በሌ​ላው ወገን በተ​ራራ ላይ ቆመው ነበር፤ በመ​ካ​ከ​ላ​ቸ​ውም ሸለቆ ነበረ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ፍልስጥኤማውያንም በአንድ ወገን በተራራ ላይ ቆመው ነበር፥ እስራኤልም በሌላው ወገን በተራራ ላይ ቆመው ነበር፥ በመካከላቸውም ሸለቆ ነበረ።

Ver Capítulo



1 ሳሙኤል 17:3
3 Referencias Cruzadas  

እርሱም እስራኤልን በተገዳደረ ጊዜ፣ የዳዊት ወንድም የሳምዓ ልጅ ዮናታን ገደለው።


ሳኦልና እስራኤላውያን ተሰብስበው፣ በኤላ ሸለቆ ሰፈሩ፤ ፍልስጥኤማውያንንም ለመግጠም ቦታ ቦታቸውን ያዙ።


ከጋት የመጣ ቁመቱ ከዘጠኝ ጫማ በላይ የሆነ፣ ጎልያድ የተባለ አንድ ጀግና ከፍልስጥኤማውያን ሰፈር ወጣ።