በመንገድ አጠገብ በሚገኙ ኰረብቶችና በመንገድ መገናኛዎች ላይ ትቆማለች፤
በመንገድ አጠገብ ባሉ ኰረብቶች፣ መንገዶቹ በሚገናኙበትም ላይ ትቆማለች፤
በኮረብታ ላይ በመንገድ አጠገብ በጎዳና መካከል ትቆማለች።
በተራሮች ጫፍ ላይ ናትና፥ በጎዳና መካከልም ትቆማለች።
እርስዋ በቤትዋ በር ላይ ወይም በከተማው ከፍተኛ ቦታ ላይ ትቀመጣለች፤
ገረዶችዋም በከተማው ከፍተኛ ቦታ ላይ ቆመው፥