ምሳሌ 8:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 በኮረብታ ላይ በመንገድ አጠገብ በጎዳና መካከል ትቆማለች። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 በመንገድ አጠገብ ባሉ ኰረብቶች፣ መንገዶቹ በሚገናኙበትም ላይ ትቆማለች፤ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 በመንገድ አጠገብ በሚገኙ ኰረብቶችና በመንገድ መገናኛዎች ላይ ትቆማለች፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 በተራሮች ጫፍ ላይ ናትና፥ በጎዳና መካከልም ትቆማለች። Ver Capítulo |