ምሳሌ 19:15 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ስንፍና እንቅልፍን ያስከትላል፤ ስለዚህም ሰነፍ ሰው ይራባል። አዲሱ መደበኛ ትርጒም ስንፍና ከባድ እንቅልፍ ላይ ይጥላል፤ ዋልጌም ሰው ይራባል። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ሥራ መፍታት እንቅልፍን ታመጣለች፥ የታካችም ነፍስ ትራባለች። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ችግረኛን ሰው ሽብር ይይዘዋል፥ የማይሠራ ሰውም ይራባል። |
“የእስራኤል ጠባቂዎች ዕውሮች ናቸው፤ ሁሉም ዕውቀት የላቸውም፤ እነርሱም፥ እንደሚያንቀላፉ፥ እንደሚጋደሙ፥ እንደሚያልሙና መጮኽ እንደማይችሉ ውሾች ናቸው።