ከዮሴፍ ልጆች፥ ከምናሴ ነገድ የሱፊድ ልጅ አኒኤል፥
የዮሴፍ ልጅ የምናሴ ነገድ መሪ፣ የሱፊድ ልጅ አኒኤል፤
ከዮሴፍም ልጆች ከምናሴ ልጆች ነገድ አንድ አለቃ የሱፊድ ልጅ አኒኤል፥
ከዮሴፍም ልጆች ከምናሴ ልጆች ነገድ አንድ አለቃ የሱፊድ ልጅ አንሄል፥
ከዳን ነገድ የዮግሊ ልጅ ቡቂ፥
ከኤፍሬም ነገድ የሺፍጣን ልጅ ቀሙኤል፥