ያሱብ፥ ሺምሮንና ተወላጆቻቸው ናቸው።
በያሱብ በኩል፣ የያሱባውያን ጐሣ፣ በሺምሮን በኩል፣ የሺምሮናውያን ጐሣ፤
ከያሱብ የያሱባውያን ወገን፥ ከሺምሮን የሺምሮናውያን ወገን።
የጋድ ልጆች በየወገናቸው፤ ከሳፎን የሳፎናውያን ወገን፥ ከሐጊ የሐጋውያን ወገን፥ ከሱኒ የሱኒያውያን ወገን፤
የይሳኮር ልጆች፦ ቶላዕ፥ ፉዋ፥ ያሹብና ሺምሮን ናቸው።
የይሳኮር ነገድ ተወላጆች ቶላ፥ ፉዋ፥
ከይሳኮር ነገድ የጐሣ መሪዎች የተቈጠሩት ሥልሳ አራት ሺህ ሦስት መቶ ነበሩ።