ከሁለት ዓመት በኋላ አቤሴሎም በኤፍሬም ከተማ አጠገብ በዓለ ሐጾር ተብሎ በሚጠራው ስፍራ በጎቹን ይሸልት ነበር፤ ስለዚህም የንጉሡን ወንዶች ልጆች ሁሉ ለግብዣ ወደዚያ ጠራ።
ነህምያ 11:33 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ሐጾር፥ ራማ፥ ጊታይም፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም በሐጾር፣ በራማና በጊቴም፣ መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ሐጾር፥ ራማ፥ ጊታይም፥ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) በሐጾር፥ በራማ፥ በጌትም፤ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) በሐናንያ፥ በሐጾር፥ በራማ፥ በጊቴም፥ በሐዲድ፥ |
ከሁለት ዓመት በኋላ አቤሴሎም በኤፍሬም ከተማ አጠገብ በዓለ ሐጾር ተብሎ በሚጠራው ስፍራ በጎቹን ይሸልት ነበር፤ ስለዚህም የንጉሡን ወንዶች ልጆች ሁሉ ለግብዣ ወደዚያ ጠራ።