ማቴዎስ 22:33 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ሕዝቡም ይህን በሰሙ ጊዜ በትምህርቱ ተደነቁ። አዲሱ መደበኛ ትርጒም ሕዝቡም ይህን በሰሙ ጊዜ በትምህርቱ ተደነቁ። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ሕዝቡም ይህንን ሰምተው በትምህርቱ ተገረሙ። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ሕዝቡም ይህን ሰምተው በትምህርቱ ተገረሙ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ሕዝቡም ይህን ሰምተው በትምህርቱ ተገረሙ። |
በሰንበት ቀን በምኲራብ ማስተማር ጀመረ፤ ብዙ ሰዎች በዚያ ተገኝተው ይሰሙት ነበር፤ እነርሱም “ይህ ሰው ይህን ሁሉ ነገር ከየት አገኘው? ምን ዐይነት ጥበብ ተሰጥቶታል? እነዚህንስ ተአምራት የሚያደርገው እንዴት ነው?” እያሉ ይደነቁ ነበር።