ስምዖንና ከእርሱ ጋር የነበሩት እርሱን ፍለጋ ወጥተው ሄዱ።
ስምዖንና ባልደረቦቹም ተከትለው ይፈልጉት ነበር፤
ስምዖንና ባልደረቦቹም ተከትለው ይፈልጉት ጀመር፤
ስምዖንና ከእርሱ ጋር የነበሩትም ገሥግሠው ተከተሉት፤
ስምዖንና ከእርሱ ጋር የነበሩትም ገሥግሠው ተከተሉት፥
ሊነጋ ሲል፥ ኢየሱስ በማለዳ ተነሥቶ ወጣና ለመጸለይ ወደ አንድ ገለልተኛ ቦታ ሄደ፤
ባገኙትም ጊዜ፥ “ሰዎች ሁሉ ይፈልጉሃል” አሉት።