ማርቆስ 1:36 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)36 ስምዖንና ከእርሱ ጋር የነበሩትም ገሥግሠው ተከተሉት፤ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም36 ስምዖንና ባልደረቦቹም ተከትለው ይፈልጉት ነበር፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)36 ስምዖንና ባልደረቦቹም ተከትለው ይፈልጉት ጀመር፤ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም36 ስምዖንና ከእርሱ ጋር የነበሩት እርሱን ፍለጋ ወጥተው ሄዱ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)36 ስምዖንና ከእርሱ ጋር የነበሩትም ገሥግሠው ተከተሉት፥ Ver Capítulo |