ዘሌዋውያን 11:16 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ሰጐን፥ ጠላቋ፥ ዝይ፥ በቋል፥ በየዐይነቱ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም ሰጎን፣ ጠላቋ፣ ዝዪ፣ ማንኛውም ዐይነት በቋል፣ መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ሰጎን፥ ጠላቋ፥ ዝዪ፥ በቋል በየወገኑ፥ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ሰጎን በየወገኑ፤ ጠለቋ፥ ዝዪ፥ በቋል በየወገኑ፤ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ሰጎን፥ ጠላቍ፥ ዝዪ፥ በቍል በየወገኑ፥ |
ከፍ ባለ ድምፅም እንዲህ ሲል ጮኸ፤ “ታላቂቱ ባቢሎን ወደቀች! ወደቀች! የአጋንንት መኖሪያ ሆነች! የርኩሳን መናፍስት ማደሪያ ሆነች! የሚያጸይፉና የሚያስጠሉ ወፎች መጠለያ ሆነች!