La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ኢያሱ 21:20 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ለቀሩት ከሌዊ ነገድ ለሆኑት የቀዓት ጐሣዎች ከኤፍሬም ነገድ ይዞታ ተከፍሎ ተሰጣቸው።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

የሌዊ ልጅ የቀዓት ጐሣዎች ለሆኑት ለሌሎቹ ደግሞ ከኤፍሬም ነገድ ላይ ተከፍለው የሚከተሉት ከተሞች በዕጣ ተመደቡላቸው።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ለቀሩትም ለቀዓት ልጆች የሌዋውያን ለሆኑ የቀዓት ወገኖች የዕጣቸው ከተሞች ከኤፍሬም ነገድ ደረሱአቸው።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ለቀ​ሩ​ትም ለሌ​ዋ​ው​ያኑ ለቀ​ዓት ልጆች የዕ​ጣ​ቸው ከተ​ሞች ከኤ​ፍ​ሬም ነገድ ደረ​ሱ​አ​ቸው።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ለቀሩትም ለቀዓት ልጆች ወገኖች ሌዋውያን የዕጣቸው ከተሞች ከኤፍሬም ነገድ ደረሱአቸው።

Ver Capítulo



ኢያሱ 21:20
4 Referencias Cruzadas  

ቡቂ፥ ዑዚ፥ ዘራሕያ፥


ከቀዓት ጐሣ አንዳንድ ቤተሰቦች በኤፍሬም ግዛት ውስጥ ከተሞችና የግጦሽ ቦታዎች ተመድበውላቸው ነበር።


የአሮን ዘሮች ለሆኑት ካህናት ከግጦሽ ምድራቸው ጋር በድምሩ ዐሥራ ሦስት ከተሞች ተመደቡላቸው።


ለቀሪው ለቀዓት ጐሣ ከኤፍሬም፥ ከዳንና ከምዕራብ ምናሴ ይዞታዎች ዐሥር ከተሞች በዕጣ ተመደቡለት።