ልባዎት፥ ሺልሒም፥ ዓይንና፥ ሪሞን ተብለው የሚጠሩት በድምሩ ኻያ ዘጠኝ ከተሞች ሲሆኑ፥ በዙሪያቸው የሚገኙት ታናናሽ ከተሞችንም ሁሉ ያጠቃልላሉ።
ኢያሱ 19:6 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ቤትለባኦትና ሻሩሔን የተባሉትን ዐሥራ ሦስት ከተሞችና በዙሪያቸው ያሉትን ትንንሽ ከተሞችንም ይጨምር ነበር። አዲሱ መደበኛ ትርጒም ቤተ ለባኦትና ሻሩሔን ነበሩ፤ እነዚህ ዐሥራ ሦስት ከተሞችና መንደሮቻቸው ናቸው። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ቤተ-ለባኦት፥ ሻሩሔን፤ ዐሥራ ሦስት ከተሞችና መንደሮቻቸው፤ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ቦታሩትና ሜዳዎቻቸው፥ ዐሥራ ሦስት ከተሞችና መንደሮቻቸው፤ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ሐጸርሱሳ፥ ቤተ ለባኦት፥ ሻሩሔን፥ አሥራ ሦስት ከተሞችና መንደሮቻቸው፥ |
ልባዎት፥ ሺልሒም፥ ዓይንና፥ ሪሞን ተብለው የሚጠሩት በድምሩ ኻያ ዘጠኝ ከተሞች ሲሆኑ፥ በዙሪያቸው የሚገኙት ታናናሽ ከተሞችንም ሁሉ ያጠቃልላሉ።
ከዚህም ሁሉ ጋር በተጨማሪ ዓይን፥ ሪሞን፥ ዔቴርና ዐሻን ተብለው የሚጠሩትን አራት ከተሞች በዙሪያቸው የሚገኙ ታናናሽ ከተሞችን ያጠቃልል ነበር፤