ኢያሱ 19:21 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ሬሜትን፥ ዔንጋኒምን፥ ዔንሐዳንና ቤትጳጼጽን ይጨምራል፤ አዲሱ መደበኛ ትርጒም ሬሜት፣ ዓይንገኒም፣ ዐይንሐዳ እንዲሁም ቤትጳጼጽ። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ሬሜትን፥ ዐይን-ጋኒምን፥ ዐይን-ሐዳን፥ ቤት-ጳጼጽን ነበረ፤ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ሬማስ፥ ያዖን፥ ቶማን፥ ኤሜሬቅ፥ ቤርሳፌስ ነበረ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ወደ ሬሜት፥ ወደ ዓይንጋኒም፥ ወደ ዓይንሐዳ፥ ወደ ቤትጳጼጽ ደረሰ፥ |
ድንበሩም መመለሻው የዮርዳኖስ ወንዝ ሆኖ፥ ከታቦር፥ ከሻሐጹማና ከቤትሼሜሽ ጋር ይዋሰናል፤ እርሱም ዐሥራ ስድስት ከተሞችንና በዙሪያቸው ያሉትን ታናናሽ ከተሞች ሁሉ ያጠቃልላል፤