በማግስቱ ጠዋት አብርሃም በማለዳ ተነሣ፤ ጥቂት ምግብ፥ ውሃም በአቁማዳ ሞልቶ ለአጋር ሰጣት፤ ልጁንም በጀርባዋ አሳዝሎ ከቤት አስወጣት፤ እርስዋም ከዚያ ወጥታ በቤርሳቤህ በረሓ ትንከራተት ጀመር።
ኢያሱ 19:2 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም እነርሱም ቤርሳቤህ፥ ሼባዕ፥ ሞላዳ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም ይህም የሚከተሉትን ያካትታል፤ ቤርሳቤህ፣ ሤባ፣ ሞላዳ፣ መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) እነዚህም ርስታቸው ሆኑላቸው፤ ቤርሳቤህ፥ ሤባ፥ ሞላዳ፥ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ዕጣቸውም እነዚህ ነበሩ፤ ቤርሳቤህ፥ ሰማህ፥ ቆሎዶን፤ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) እነዚህም ርስታቸው ሆኑላቸው፥ ቤርሳቤህ፥ ሤባ፥ ሞላዳ፥ |
በማግስቱ ጠዋት አብርሃም በማለዳ ተነሣ፤ ጥቂት ምግብ፥ ውሃም በአቁማዳ ሞልቶ ለአጋር ሰጣት፤ ልጁንም በጀርባዋ አሳዝሎ ከቤት አስወጣት፤ እርስዋም ከዚያ ወጥታ በቤርሳቤህ በረሓ ትንከራተት ጀመር።