ስለ ኤዶም የተነገረ ቃል ይህ ነው፤ አንድ ሰው ከኤዶም በኩል ሆኖ “ዘብ ጠባቂ ሆይ! ሌሊቱ መቼ ይነጋ ይሆን? ሌሊቱ ሊነጋ ምን ያኽል ጊዜ እንደ ቀረው ንገረኝ” ይላል።
ኢያሱ 15:52 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ደግሞም አራብ፥ ዱማ፥ ኤሽዓን፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም አራብ፣ ዱማ፣ ኤሽዓን፣ መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) አራብ፥ ዱማ፥ ኤሽዓን፥ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ኤሬም፥ ሬምና፥ ሶማ፤ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) አራብ፥ ዱማ፥ ኤሽዓን፥ ያኒም፥ ቤትታጱዋ፥ |
ስለ ኤዶም የተነገረ ቃል ይህ ነው፤ አንድ ሰው ከኤዶም በኩል ሆኖ “ዘብ ጠባቂ ሆይ! ሌሊቱ መቼ ይነጋ ይሆን? ሌሊቱ ሊነጋ ምን ያኽል ጊዜ እንደ ቀረው ንገረኝ” ይላል።