La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ዮሐንስ 8:30 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ኢየሱስ ይህን በተናገረ ጊዜ ብዙ ሰዎች በእርሱ አመኑ።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ይህንም እንደ ተናገረ ብዙዎች በርሱ አመኑ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ይህን ሲናገር ብዙዎች በእርሱ አመኑ።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ይህ​ንም በተ​ና​ገረ ጊዜ ብዙ​ዎች በእ​ርሱ አመኑ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ይህን ሲናገር ብዙዎች በእርሱ አመኑ።

Ver Capítulo



ዮሐንስ 8:30
5 Referencias Cruzadas  

እዚያም ብዙ ሰዎች በእርሱ አመኑ።


ማርያምን ለማጽናናት መጥተው ከነበሩት አይሁድ ብዙዎቹ ያደረገውን አይተው በኢየሱስ አመኑ።


ኢየሱስ በፋሲካ በዓል ጊዜ በኢየሩሳሌም ሳለ ያደረጋቸውን ተአምራት በማየታቸው ብዙ ሰዎች በእርሱ አመኑ።


ሰዎቹም ኢየሱስ ያደረገውን ተአምር ባዩ ጊዜ፥ “በእርግጥ ይህ ወደ ዓለም የሚመጣው ነቢይ ነው!” አሉ።


ሆኖም ከሕዝቡ ብዙዎቹ በእርሱ አመኑ፤ እንዲህም አሉ፦ “መሲሕ በሚመጣበትስ ጊዜ ይህ ሰው ካደረጋቸው ተአምራት የበለጠ ያደርጋልን?”