ዮሐንስ 8:30 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 ይህንም በተናገረ ጊዜ ብዙዎች በእርሱ አመኑ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም30 ይህንም እንደ ተናገረ ብዙዎች በርሱ አመኑ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 ይህን ሲናገር ብዙዎች በእርሱ አመኑ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም30 ኢየሱስ ይህን በተናገረ ጊዜ ብዙ ሰዎች በእርሱ አመኑ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)30 ይህን ሲናገር ብዙዎች በእርሱ አመኑ። Ver Capítulo |