እንዲሁም ሕይወት ካላቸው ፍጥረቶች ሁሉ፥ ማለትም ከወፎች፥ ከእንስሶችና ከአራዊት፥ ከአንተ ጋር ከመርከቡ ውስጥ ከወጡት ፍጥረቶችና ዘሮቻቸው ሁሉ ጋር ቃል ኪዳን እገባለሁ፤
ኢዮብ 41:1 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም “ሌዋታን የሚባለውን የባሕር አውሬ በመንጠቆ ከባሕር ውስጥ ልትይዘው ትችላለህን? ወይም ምላሱን በገመድ ታስረዋለህን? አዲሱ መደበኛ ትርጒም “ሌዋታንን በመንጠቆ ልታወጣው፣ ወይም ምላሱን በገመድ ልታስረው ትችላለህን? መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) “እነሆ፥ ተስፋ ማድረግ ከንቱ ነው፥ እርሱን ማየቱ ብቻ ያብረከርካል። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) አትፈራምን? ለእኔ አዘጋጅተሃልና። የሚቃወመኝስ ማን ነው? መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) እነሆ፥ ተስፋው ከንቱ ነው፥ ያየው ሁሉ ስንኳ በፊቱ ይዋረዳል። |
እንዲሁም ሕይወት ካላቸው ፍጥረቶች ሁሉ፥ ማለትም ከወፎች፥ ከእንስሶችና ከአራዊት፥ ከአንተ ጋር ከመርከቡ ውስጥ ከወጡት ፍጥረቶችና ዘሮቻቸው ሁሉ ጋር ቃል ኪዳን እገባለሁ፤
በዚያን ቀን እግዚአብሔር በጽኑ፥ በታላቁና በኀያል ሰይፉ የሚስለከለከውንና የሚጠመጠመውን እባብ ሌዋታንን ይቀጣል፤ የባሕሩንም ዘንዶ ይገድላል።