መላልኤል 65 ዓመት ሲሆነው ያሬድን ወለደ፤
መላልኤል፣ ዕድሜው 65 ዓመት በሆነ ጊዜ ያሬድን ወለደ፤
መላልኤልም ስድሳ አምስት ዓመት ኖረ፥ ያሬድንም ወለደ፥
መላልኤልም መቶ ስድሳ አምስት ዓመት ኖረ፤ ያሬድንም ወለደ፤
መላልኤልም መቶ ስድሳ አምስት ዓመት ኖረ፤ ያሬድንም ወለደ።
ዕድሜው 910 ሲሆነውም ሞተ።
ከዚህ በኋላ 830 ዓመት ኖረ፤ ሌሎችን ወንዶችና ሴቶች ልጆች ወለደ፤
ሔኖክ 65 ዓመት ሲሆነው ማቱሳላን ወለደ፤
ቃይናን መሀላልኤልን ወለደ፤ መሀላልኤል ያሬድን ወለደ፤ እነርሱም በየስማቸው ለሚጠሩ ሕዝቦች የቀድሞ አባቶች ናቸው።
ላሜሕ የማቱሳላ ልጅ፥ ማቱሳላ የሔኖክ ልጅ፥ ሔኖክ የያሬድ ልጅ፥ ያሬድ የመላልኤል ልጅ፥ መላልኤል የቃይናን ልጅ፥