ዘፍጥረት 36:38 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ሻኡል በሞተ ጊዜ የዐክቦር ልጅ በዐል ሐናን በእርሱ እግር ተተክቶ ነገሠ። አዲሱ መደበኛ ትርጒም ሳኡል ሲሞት፣ የዓክቦር ልጅ በኣልሐናን በምትኩ ነገሠ። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ሻኡልም ሞተ፥ በስፍራውም የዓክቦር ልጅ በኣል-ሐናን ነገሠ። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ሳኦልም ሞተ፤ በእርሱም ፈንታ የዓክቦር ልጅ በአልሐናን ነገሠ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ሳኦልም ሞተ በስፍራውም የዓክቦር ልጅ በኣልሐናን ነገሠ። |
የዐክቦር ልጅ ባዓል ሐናንም በሞተ ጊዜ ሀዳር በእርሱ እግር ተተክቶ ነገሠ፤ የነገሠባትም ከተማ ፋዑ ትባል ነበር፤ ሚስቱም የሜዛሃብ ልጅ ማጥሬድ የወለደቻት መሄጣብኤል ትባል ነበር።