ሎጥንም ጠርተው “ከአንተ ጋር ለማደር ወደዚህ የገቡት ሰዎች የት አሉ? ከእነርሱ ጋር ግንኙነት ለማድረግ ስለምንፈልግ ወደ እኛ አውጣቸው!” አሉት።
ዘፍጥረት 19:6 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ሎጥ ግን ወደ ውጪ ወጥቶ በሩን ከበስተኋላው ዘጋው፤ አዲሱ መደበኛ ትርጒም ሎጥም ሊያነጋግራቸው ወደ ውጭ ወጣ፤ መዝጊያውን ከበስተኋላው ዘግቶ፣ መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ሎጥም ወደ እነርሱ ወደ ደጅ ወጣ፥ መዝጊያውንም በኋላው ዘጋው፥ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ሎጥም ወደ እነርሱ ወደ ደጅ ፊት ለፊት ወጣ፤ መዝጊያውንም በስተኋላው ዘጋው፤ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ሎጥም ወደ እነርሱ ወደ ደጅ ወጣ መዝጊያውንም በኍላው ዘጋው እንዲህም አለ፤ |
ሎጥንም ጠርተው “ከአንተ ጋር ለማደር ወደዚህ የገቡት ሰዎች የት አሉ? ከእነርሱ ጋር ግንኙነት ለማድረግ ስለምንፈልግ ወደ እኛ አውጣቸው!” አሉት።
ሽማግሌው ግን ወደ ውጪ ወጥቶ እንዲህ አላቸው፦ “አይሆንም ወዳጆቼ ሆይ! እባካችሁ ይህን የመሰለ አስከፊ ነገር አታድርጉ! ይህ ሰው የእኔ እንግዳ ነው፤