ዘፍጥረት 19:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ሎጥም ወደ እነርሱ ወደ ደጅ ወጣ፥ መዝጊያውንም በኋላው ዘጋው፥ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ሎጥም ሊያነጋግራቸው ወደ ውጭ ወጣ፤ መዝጊያውን ከበስተኋላው ዘግቶ፣ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ሎጥ ግን ወደ ውጪ ወጥቶ በሩን ከበስተኋላው ዘጋው፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ሎጥም ወደ እነርሱ ወደ ደጅ ፊት ለፊት ወጣ፤ መዝጊያውንም በስተኋላው ዘጋው፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 ሎጥም ወደ እነርሱ ወደ ደጅ ወጣ መዝጊያውንም በኍላው ዘጋው እንዲህም አለ፤ Ver Capítulo |