ዘፍጥረት 11:22 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ሰሩግ 30 ዓመት ሲሆነው ናኮርን ወለደ፤ አዲሱ መደበኛ ትርጒም ሴሮሕ በ30 ዓመቱ ናኮርን ወለደ፤ መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ሴሮሕም መቶ ሠላሳ ዓመት ኖረ፥ ናኮርንም ወለደ፥ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ሴሮሕም መቶ ሠላሳ ዓመት ኖረ፤ ናኮርንም ወለደ፤ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ሴሮሕም መቶ ሠላሳ ዓመት ኖረ፥ |
ኢያሱም ለሕዝቡ ሁሉ እንዲህ ሲል ተናገረ፤ “የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር የሚለው ይህ ነው፦ ‘ከብዙ ዘመናት በፊት የቀድሞ አባቶቻችሁ ከኤፍራጥስ ወንዝ ማዶ ባዕዳን አማልክትን በማምለክ ይኖሩ ነበር፤ ከነዚያም አባቶች አንዱ የአብርሃምና የናኮር አባት ታራ ነበር፤