ፋሌቅ 30 ዓመት ሲሆነው ረዑን ወለደ፤
ፋሌቅ በ30 ዓመቱ ራግውን ወለደ፤
ፋሌቅም መቶ ሠላሳ ዓመት ኖረ፥ ራግውንም ወለደ፥
ፋሌቅም መቶ ሠላሳ ዓመት ኖረ፤ ራግውንም ወለደ፤
ፋሌቅም መቶ ሠላሳ ዓመት ኖረ፥
ከዚህ በኋላ 430 ዓመት ኖረ፤ ሌሎችንም ወንዶች ልጆችና ሴቶች ልጆችን ወለደ።
ከዚህ በኋላ 209 ዓመት ኖረ፤ ሌሎችንም ወንዶች ልጆችና ሴቶች ልጆችን ወለደ።
ናኮር የሰሩግ ልጅ፥ ሰሩግ የረዑ ልጅ፥ ረዑ የፌሌግ ልጅ፥ ፋሌቅ የዔቤር ልጅ፥ ዔቤር የሼላሕ ልጅ፥