አማርያ የዓዛርያ ልጅ፥ ዓዛርያ የመራዮት ልጅ፥ መራዮት የዘራሕያ ልጅ፥
የአማርያ ልጅ፣ የዓዛርያስ ልጅ፣ የመራዮት ልጅ፣
የአማርያ ልጅ፥ የዓዛርያ ልጅ፥ የመራዮት ልጅ፥
የአማርያ ልጅ፥ የዓዛርያስ ልጅ፥ የመራዮት ልጅ፥
የአማርያ ልጅ፥ የዓዛርያስ ልጅ፥ የመራዮት ልጅ፥
ዐዛርያስ አማርያን ወለደ፤ አማርያ አሒጡብን ወለደ፤
ሻሉም የሳዶቅ ልጅ፥ ሳዶቅ የአሒጡብ ልጅ፥ አሒጦብ የአማርያ ልጅ፥
ዘራሕያ የዑዚ ልጅ፥ ዑዚ የቡቂ ልጅ፥