ዘዳግም 22:12 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም “በልብስህ ላይ በአራቱም ማእዘን ዘርፍ አብጅለት። አዲሱ መደበኛ ትርጒም በምትለብሰው ልብስ ላይ በአራቱ ማእዘኖች ዘርፍ አድርግ። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) “በምትለብሰው በልብስህ በአራቱ ማዕዘን ዘርፍ አድርግ። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) “በምትለብሰው በልብስህ በአራቱ ማዕዘን ዘርፍ አድርግ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) በምትለብሰው በልብስህ በአራቱ ማዕዘን ዘርፍ አድርግ። |
እነሆ፥ ዐሥራ ሁለት ዓመት ሙሉ ደም እየመታት ትሠቃይ የነበረች አንዲት ሴት፥ በዚያን ጊዜ ከኢየሱስ በስተኋላ መጥታ የልብሱን ጫፍ በእጅዋ ነካች።