ዳንኤል 4:28 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ይህ ሁሉ ነገር በንጉሡ በናቡከደነፆር ላይ ደረሰ። አዲሱ መደበኛ ትርጒም ይህ ሁሉ በንጉሡ በናቡከደነፆር ላይ ደረሰ፤ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ይህ ሁሉ በንጉሡ በናቡከደነፆር ላይ ደረሰ። |
ነገር ግን አገልጋዮቼ በሆኑት በነቢያት አማካይነት ለቀድሞ አባቶቻችሁ ያስተላለፍኩትን ሕግና ትእዛዝ ባለመጠበቃቸው ተቀጥተው የለምን? ስለዚህ በበደላቸው ተጸጸተው ‘የሠራዊት አምላክ እግዚአብሔር ባቀደው መሠረት እንደ ሥራችንና እንደ አካሄዳችን በእኛ ላይ ቅጣትን ማምጣቱ ትክክለኛ ነው’ አሉ።”