2 ዮሐንስ 1:11 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ሰላምታም የሚሰጠው ሰው የክፉ ሥራው ተባባሪ ይሆናል። አዲሱ መደበኛ ትርጒም የሚቀበለው ሰው፣ የክፉ ሥራው ተባባሪ ይሆናልና። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ሰላም የሚለው የክፉ ሥራው ተካፋይ ይሆናል። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ሰላም የሚለው ሰው በክፉ ሥራው ይካፈላልና። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ሰላም የሚለው ሰው በክፉ ሥራው ይካፈላልና። |
አንዳንዶችን ከእሳት አውጥታችሁ አድኑአቸው፤ ለሌሎች በፍርሃት ራሩላቸው፤ ሆኖም በኃጢአት የረከሰውን ሰውነታቸውን የነካውን ልብስ እንኳ ሳይቀር ጥሉ።