La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




1 ነገሥት 6:26 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

የየአንዳንዱ ኪሩብ ቁመት አራት ሜትር ከአርባ ሳንቲ ሜትር ነበር።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

የእያንዳንዱም ኪሩብ ቁመት ዐሥር ክንድ ነበር።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

የየአንዳንዱ ኪሩብ ቁመት አራት ሜትር ከአርባ ሳንቲ ሜትር ነበር።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

የአ​ንዱ ኪሩብ ቁመት ዐሥር ክንድ ነበረ፤ የሁ​ለ​ተ​ኛ​ውም ኪሩብ እን​ዲሁ ነበረ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

የአንዱ ኪሩብ ቁመት ዐሥር ክንድ ነበረ፤ የሁለተኛውም ኪሩብ እንዲሁ ነበረ።

Ver Capítulo



1 ነገሥት 6:26
2 Referencias Cruzadas  

ኪሩቤልንም በቅድስተ ቅዱሳኑ ውስጥ እንዲቆሙ አደረገ፤ ስለዚህም የተዘረጉ ሁለቱ ክንፎቻቸው በክፍሉ መካከለኛ ቦታ ላይ ተገናኝተው ሌሎቹ ሁለቱ ክንፎቻቸው ደግሞ በተዘረጉበት አቅጣጫ ግንቦቹን ይነኩ ነበር።