La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




1 ነገሥት 1:28 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ንጉሥ ዳዊትም “ተመልሳ እንድትመጣ ቤርሳቤህን ጥሩ” ብሎ አዘዘ፤ እርስዋም መጥታ በፊቱ ቆመች፤

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ከዚያም ንጉሥ ዳዊት፣ “ቤርሳቤህን ጥሩልኝ” አለ፤ እርሷም ንጉሡ ወዳለበት ገብታ በፊቱ ቆመች።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ንጉሡም ዳዊት፦ “ቤርሳቤህን ጥሩልኝ” ብሎ መለሰ። ወደ ንጉሡም ገባች፥ በንጉሡም ፊት ቆመች።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ንጉ​ሡም ዳዊት፥ “ቤር​ሳ​ቤ​ህን ጥሩ​ልኝ” ብሎ መለሰ። ወደ ንጉ​ሡም ገባች፤ በን​ጉ​ሡም ፊት ቆመች።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ንጉሡም ዳዊት “ቤርሳቤህን ጥሩልኝ፤” ብሎ መለሰ። ወደ ንጉሡም ገባች፤ በንጉሡም ፊት ቆመች።

Ver Capítulo



1 ነገሥት 1:28
3 Referencias Cruzadas  

ጌታዬ ንጉሥ ሆይ፥ ከአንተ በኋላ በዙፋንህ ላይ የሚቀመጠው ማን እንደሚሆን ለባለሟሎችህ ሳታስታውቅ ይህ የአዶንያስ መንገሥ ጉዳይ አንተ ያደረግኸው ነገር ነውን?


በዚህም ጊዜ እንዲህ አላት፥ “ከደረሰብኝ መከራ ሁሉ በታደገኝ በሕያው እግዚአብሔር ስም ቃል እገባልሻለሁ፤


እሴይ ንጉሥ ዳዊትን ወለደ። ንጉሥ ዳዊት የኦርዮ ሚስት ከነበረችው ሰሎሞንን ወለደ፤