1 ቆሮንቶስ 11:31 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም በራሳችን ላይ ፈርደን ቢሆን ኖሮ ባልተፈረደብንም ነበር። አዲሱ መደበኛ ትርጒም ራሳችንን ብንመረምር ግን ባልተፈረደብን ነበር። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) በራሳችን ላይ ብንፈርድ ኖሮ ግን ባልተፈረደብንም ነበር። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) እኛ በራሳችን ብንፈርድ ኖሮ ባልተፈረደብንም ነበር። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ራሳችንን ብንመረምር ግን ባልተፈረደብንም ነበር፤ |
ከምን ያኽል ከፍተኛ ቦታ ላይ መውደቅህን አስታውስ! ንስሓም ግባ! በመጀመሪያ ታደርገው የነበረውን ሥራህን አድርግ፤ ይህን ሁሉ ባታደርግ ግን ወደ አንተ እመጣለሁ፤ ንስሓም ካልገባህ መቅረዝህን ከስፍራው አነሣዋለሁ።