1 ዜና መዋዕል 8:3 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም የቤላዕ ዘሮች አዳር፥ ጌራ፥ አቢሁ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም የቤላ ወንዶች ልጆች እነዚህ ነበሩ፤ አዳር፣ ጌራ፣ አቢሁድ፣ መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ለቤላም ልጆች ነበሩት፤ እነርሱም አዳር፥ ጌራ፥ አቢሁድ፥ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ለቤላም ልጆች ነበሩት፤ አዳር፥ ጌራ፥ አቤሁድ፤ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ለቤላም ልጆች ነበሩት፤ አዳር፥ ጌራ፥ አቢሁድ፥ |
ከዚህ በኋላ የእስራኤል ሕዝብ ወደ እግዚአብሔር ጮኹ፤ እግዚአብሔርም ከብንያም ነገድ ግራኝ የነበረውን የጌራን ልጅ ኤሁድን አዳኝ አድርጎ አስነሣቸው፤ የእስራኤል ሕዝብ ኤሁድን ግብር አስይዘው ወደ ሞአብ ንጉሥ ወደ ዔግሎን ላኩት።