ከዛራሕ ትውልድ አንዱ የሆነው የካርሚ ልጅ ዓካን ለእግዚአብሔር ከተለየው ምርኮ በስርቆት ወስዶ በመደበቁ ምክንያት በእስራኤል ሕዝብ ላይ መቅሠፍት አምጥቶ ነበር።
1 ዜና መዋዕል 2:8 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ኤታንም ዐዛርያ የተባለ አንድ ወንድ ልጅ ወለደ። አዲሱ መደበኛ ትርጒም የኤታን ወንድ ልጅ፤ አዛርያ። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) የኤታንም ልጅ አዛርያ ነበረ። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) የኤታንም ልጅ አዛርያ ነበረ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) የኤታንም ልጅ አዛርያ ነበረ። |
ከዛራሕ ትውልድ አንዱ የሆነው የካርሚ ልጅ ዓካን ለእግዚአብሔር ከተለየው ምርኮ በስርቆት ወስዶ በመደበቁ ምክንያት በእስራኤል ሕዝብ ላይ መቅሠፍት አምጥቶ ነበር።