1 ዜና መዋዕል 1:3 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ያሬድ ሔኖክን ወለደ፤ ሔኖክ ማቱሳላን ወለደ፤ ማቱሳላ ላሜሕን ወለደ፤ አዲሱ መደበኛ ትርጒም ሔኖክ፣ ማቱሳላ፣ ላሜሕ፣ ኖኅ። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ሄኖክ፥ ማቱሳላ፥ ላሜሕ፥ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ሄኖክ፥ ማቱሳላ፥ ላሜሕ፥ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ሄኖክ፥ ማቱሳላ፥ ላሜሕ፥ |
ሔኖክ ሞት እንዳይደርስበት ወደ ላይ የተወሰደው በእምነት ነው፤ እግዚአብሔር ስለ ወሰደውም አልተገኘም፤ ከመወሰዱ በፊት ደግሞ እግዚአብሔርን ደስ እንዳሰኘ ተመስክሮለታል።
ከአዳም ጀምሮ ሰባተኛ ትውልድ የሆነው ሔኖክ ሲናገር እንዲህ ብሎአል፦ “እነሆ እግዚአብሔር እልፍ አእላፋት ቅዱሳን መላእክቱ ጋር ሆኖ በሁሉም ላይ ለመፍረድ ይመጣል፤