እርሷ የእግዚአብሔር ኃይል እስትንፋስ ነች፤ የኃያሉ አምላክ ክብርም መግለጫ ነች፤ ስለዚህም ያልነጻ ነገር በውስጧ ሊገባ አይችልም።
የእግዚአብሔር የኀይሉ እስትንፋስ ናትና፥ አርአያው የታወቀ፥ ክቡርና ንጹሕ የሆነ የኀያል አምላክ የክብሩ መገለጫ ናት። ስለዚህ የሚያገኛት ምንም ርኵሰት የለም።