Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 7:25 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 የእግዚአብሔር የኀይሉ እስትንፋስ ናትና፥ አርአያው የታወቀ፥ ክቡርና ንጹሕ የሆነ የኀያል አምላክ የክብሩ መገለጫ ናት። ስለዚህ የሚያገኛት ምንም ርኵሰት የለም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 እርሷ የእግዚአብሔር ኃይል እስትንፋስ ነች፤ የኃያሉ አምላክ ክብርም መግለጫ ነች፤ ስለዚህም ያልነጻ ነገር በውስጧ ሊገባ አይችልም። Ver Capítulo |