ጥበብ ከማንኛውም እንቅስቃሴ ፈጥና መንቀሳቀስ ትችላለች፤ ንጹሕ በመሆኗም ሁሉንም ነገር ዘልቃ ትናኛለች።
የጥበብ እንቅስቃሴዋ ከእንቅስቃሴ ሁሉ ይፈጥናልና። በሁሉም ዘንድ በስፋት ትመላለሳለች፤ ስለ ንጽሕናዋም ጽርየት በሁሉ ትሄዳለች።