Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 7:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ኃያል፥ ደግ፥ የሰው ልጆች ወዳጅ፥ ቆራጥ፥ አስተማማኝ፥ የማትሸበር፥ ሁሉን የምትችል፥ ሁሉን የምትቆጣጠር፥ አስተዋይ፥ ንጹሕ፥ ረቂቅ፥ የሆኑትን መንፈሶች ዘልቆ የሚገባ መንፈሳዊ አካል አላት። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 ሰው ወዳጅ፥ የጥበብ ወዳጅዋ፥ ዐዋቂ፥ እውነተኛ፥ ግዳጅ የሌለበት፥ ትዕግሥተኛ፥ ሁሉን የሚችል፥ ሁሉንም የሚጐበኝ፥ ንጹሓትና አስተዋዮች፥ ረቂቃትም በሆኑ ነፍሳት የሚያድር ነው። Ver Capítulo |