Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 7:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 ጥበብ አዋቂ፥ ቅዱስ፥ የተለየ ባለ ብዙ ባሕርይ ረቂቅ፥ ተንቀሳቃሽ፥ አስተዋይ፥ እንከን የለሽ፥ ግልጽ፥ የማትደፈር፥ ቅን፥ ብልኀ፥ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 በእርስዋ የማስተዋል መንፈስ አለና፤ እርሱም ቅዱስ፥ በልደት ብቸኛ የሆነ፥ አንድ ሲሆን ሀብቱ ብዙ የሆነ፥ ረቂቅ፥ እንቅስቃሴውም የፈጠነ፥ ቃሉ የሚያምር፥ ጠቢብ፥ ዕድፈትም የሌለበት፥ የማይደክም፥ ጥንት የሌለው፥ ነዋሪ፥ ቸርነትን የሚወድ፥ ፈጣን፥ በጎ ነገርን ለማድረግ የሚከለክለው የሌለ፥ Ver Capítulo |