La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽሐፈ ጥበብ 7:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ከጤናና ከውበት የበለጠ አፈቅራታለሁ፤ ከብርሃን እርሷን መረጥሁ፤ ጮራዋ ምንጊዜም አይደበዝዝምና።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ከሕ​ይ​ወ​ትና ከው​በ​ትም ፈጽሜ ወደ​ድ​ኋት፤ ከእ​ርሷ የሚ​ወጣ የብ​ር​ሃን ነጸ​ብ​ራቅ አይ​ወ​ሰ​ን​ምና፥ ደግ​ሞም አይ​ጠ​ፋ​ምና ስለ ብር​ሃን ፋንታ ትሆ​ነኝ ዘንድ መረ​ጥ​ኋት።

Ver Capítulo



መጽሐፈ ጥበብ 7:10
0 Referencias Cruzadas