Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 7:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ከሕይወትና ከውበትም ፈጽሜ ወደድኋት፤ ከእርሷ የሚወጣ የብርሃን ነጸብራቅ አይወሰንምና፥ ደግሞም አይጠፋምና ስለ ብርሃን ፋንታ ትሆነኝ ዘንድ መረጥኋት። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ከጤናና ከውበት የበለጠ አፈቅራታለሁ፤ ከብርሃን እርሷን መረጥሁ፤ ጮራዋ ምንጊዜም አይደበዝዝምና። Ver Capítulo |