እርሷን ማሰላሰል ፍጹም ማስተዋል ነው፤ እርሷን ፍለጋ እንቅልፍ ያጣ፥ ከጥበቃ ፈጥኖ ይወጣል።
እርስዋን ማሰብ የዕውቀት ፍጻሜ ነውና፥ ፈጥኖ ስለ እርስዋ የሚተጋ ሰው ያለ ኀዘን ይኖራል።