La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽሐፈ ጥበብ 5:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

የክፉ ሰው ተስፋ ነፍስ እንደወሰደው ገለባ፥ ማዕበል እንደገፋው ረቂቅ ውሃ፥ ነፋስ እንደበተነው ጢስ፥ እንደ አንድ ቀን እንግዳ ትዝታ ወዲያው ይጠፋል።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

የክ​ፉ​ዎች ሰዎች ተስ​ፋ​ቸው ነፋስ እን​ደ​ሚ​በ​ት​ነው ትቢያ፥ በነ​ፋስ ቀልጦ እን​ደ​ሚ​ጠፋ ረቂቅ ውርጭ፥ በነ​ፋ​ስም ተበ​ትኖ እን​ደ​ሚ​ጠፋ ጢስ፥ አንድ ቀንም አድሮ እን​ደ​ሚ​ሄድ መጻ​ተኛ ስም አጠ​ራር ነው።

Ver Capítulo



መጽሐፈ ጥበብ 5:14
0 Referencias Cruzadas